am_jer_tn/28/01.txt

22 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ሐናንያ ከእግዚአብሔር እንደሆነ ይናገራል"
},
{
"title": "በአራተኛው አመት በአምስተኛው ወር",
"body": "ይህ በዕብራውያን ዘመን አቆጣጠር አምስተኛው ወር ነው፡፡ ይህም በበጋ ወራት ነው፡፡ ምዕራባውያን ቀን መቁጠሪያ በሐምሌ መጨረሻ እና በነሐሴ መጀመሪያ ላይ ነው፡፡ (የዕብራውያን ወሮች እና ተከታታይ ቁጥሮች የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዓዙር",
"body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "እኔ በባቢሎን ንጉሥ የተጫነውን ቀንበር ሰብሬያለሁ",
"body": "ሐናንያ ህዝቡ በባርነት ውስጥ መሆኑን የተናገረው እነርሱን ከባድ ስራ ይሰሩ ዘንድ ባቢሎናውያን ቀንበር እንደጫኑባቸው በሬዎች አድርጎ ነው፡፡ \"ከእንግዲህ ወዲያ ለባቢሎን ንጉሥ ባሮች እንዳትሆኑ አድርጌያለሁ\" ወይም \"ከባቢሎን ንጉሥ ባርነት ነጻ አውጥቻችኋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]