am_jer_tn/27/16.txt

26 lines
2.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ የያህዌን ቃል መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "የያህዌ ቤት እቃዎች አሁን ከባቢሎን መመለስ ይጀምራሉ!",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ሰዎች ከያህዌ ቤተ መቅደስ የወሰዷቸውን የወርቅ እቃዎች መመለስ ይጀምራሉ!\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስለምን ይህች ከተማ ትፈራርሳለች?",
"body": "ያህዌ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው ህዝቡን ለማስጠንቀቅ ነው፡፡ \"ያህዌ እንድታደርጉ የሚፈልገውን ማድረግ ብትጀምሩ ይህችን ከተማ ከመፍረስ ልታድኑ ትችላላችሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)እነርሱ ነቢያት ከሆኑ እና፣ በእውነት የያህዌ ቃል ወደ እነርሱ መጥቶ ከሆነ እነርሱ ይለምኑ ይህ ያህዌ እውነት እንዳልሆነ የሚያውቀው መላምታዊ ሁኔታ ነው፡፡ \"ነቢያት ቢሆኑ እና የያህዌ ቃል በእርግጥ ወደ እነርሱ መጥቶ ቢሆን፣ ይለምኑ ነበር\" ወይም \"ነቢያት ስላልሆኑ እና በእውነት የያህዌ ቃል ወደ እነርሱ ስላልመጣ አይለምኑም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)\n"
},
{
"title": "የያህዌ ቃል በእርግጥ ወደ እነርሱ መጥቶ ቢሆን ኖሮ",
"body": "\"የያህዌ ቃል\" የሚለው ሀረግ የሚለው የሚያመለክተው ከእግዚአብሔር ዘንድ የሀነን መልዕክት ነው፡፡ \"በእውነት ያህዌ መልዕክት ሰጥቷቸው ቢሆን ኖሮ\" ወይም \"በእውነት ያህዌ ለእነርሱ መልዕክት ተናግሮ ቢሆን ኖሮ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡"
},
{
"title": "የያህዌ ቃል… የሰራዊት ጌታ ያህዌን አለመኑም",
"body": "ያህዌ ራሱን በሶስተኛ መደብ ይገልጻል፡፡ \"የእኔ ቃል… የእኔ ነው፣ የሰራዊት ጌታ ያህዌን አልለመኑም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሦስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የይሁዳ ንጉሥ ቤት ",
"body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል የተለያዩ ሰፊ ትርጉሞችን ይይዛል፡፡ በዚህ ሁኔታ ንጉሡ የሚኖርበትን ንጉሳዊ ቤተመንግስትን ያመለክታል፡፡ \"የይሁዳ ንጉሥ ቤተ መንግስት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ "
}
]