am_jer_tn/27/12.txt

18 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ በኤርምያስ በኩል ለይሁዳ ንጉሥ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "አንገታችሁን ከባቢሎን ንጉሥ ቀንበር በታች አድርጉ",
"body": "እዚህ ስፍራ የንጉሡ ባሪያ መሆን የተገለጸው ከባድ ስራ ይሰራ ዘንድ ንጉሡ በትከሻው ላይ ቀንበር እንደጫነበት እንስሳ ተደርጎ ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆኑት ቃላት በኤርምያስ 27፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "የእናንተን አንገታችሁን ዝቅ አድርጉ",
"body": "\"የእናንተ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሴዴቅያስን እና የይሁዳን ሰዎች ስለሆነ ብዙ ቁጥር ነው፡፡ (አንተ የሚለውን ተውላጠ ስም መልኮች ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የባቢሎን ንጉሥ… ለምን ትሞታለህ?",
"body": "ኤርምያስ ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው የንጉሡ ድርጊት ወደ ሞት ስለሚመራው ሊያስጠነቅቀው ነው፡፡ \"ንጉሥ ሆይ…ይህንን ሳታደርግ ብትቀር፣ በእርግጥ ትሞታለህ፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]