am_jer_tn/27/09.txt

30 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ በኤርምያስ በኩል ለይሁዳ ህዝብ መናገሩን ቀጥሏል፡፡"
},
{
"title": "ሟርተኛ ትንቢት ተናጋሪ",
"body": "ወደፊት የሚሆነውን የሚናገሩ ሟርተኛ ሰዎች"
},
{
"title": "አንገቱን በንጉሡ ቀንበር ስር የሚደርግ አገር",
"body": "የንጉሡ ባሪያ መሆን የተገለጸው በትከሻው ላይ ንጉሡ ለከባድ ስራ ቀንበር እንደጫነበት እንስሳ ተደርጎ ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆኑት ቃላት በኤርምያስ 27፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ \"በፈቃደኝነት የንጉሡ ባሪያ የሆኑ አገራት ህዝቦች\" (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በአንገቱ ላይ የሚያደርግ አገር ",
"body": "እዚህ ስፍራ አገር የሚለው ለዚያ አገር ህዝብ ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"አንገቱን ዝቅ የሚያደርግ ህዝብ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማልማት/ማረስ",
"body": "ይህ ማለት መሬትን የምግብ እህል ለማብቀል ማዘጋጀት ማለት ነው"
},
{
"title": "በውስጧ ቤታቸውን ይሰራሉ",
"body": "\"በራሳቸው ምድር ቤቶቻቸውን ይሰራሉ\""
}
]