am_jer_tn/27/05.txt

22 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በታላቁ ሀይሌ እና በተዘረጉ ክንዶቼ",
"body": "\"የተዘረጉ/የተመሱ እጆች\" የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው ታላቅ ሀይልን ሲሆን የመጀመሪያውን ሀረግ ያጠናክራል፡፡ \"በጣም ታላቅ በሆነው ሀይሌ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር እና ጥንድ ትርጉም የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዐይኖቼ ፊት ትክክለኛ ለሆነው ይህን እሰጠዋለሁ",
"body": "ሌላው ሊሰጥ የሚችለው ትርጉም \"እኔ ለማንኛውም ለወደድኩት ሰው ይህን እሰጣለሁ\""
},
{
"title": "እኔ… እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለናቡከደነጾር … ለአገልጋዬ ሰጥቼዋለሁ",
"body": "እጅ የሚለው በእጅ ለሚሰራው ሀይል የተሰጠ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ሲሆን፣ \"ምድር\" በእነዚያ ምድሮች ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ ነው፡፡ \"እኔ… በዚህ ምድር የሚኖሩ ሰዎችን በባሪያዬ… በናቡከደነጾር ስልጣን ስር አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእርሱ ምድር ጊዜው ደርሷል",
"body": "የጊዜውን ባህርይ ግልጽ ማድረግ ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ \"የእርሱን ምድር የምደመስስበት ጊዜ ደርሷል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእርሱ ይገዛሉ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እርሱ\" የሚለው የሚያመለክተው የባቢሎንን መንግስት የሚወክለውን ናቡከደነጾርን ነው፡፡ \"ባቢሎንን ይረታል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]