am_jer_tn/27/01.txt

22 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ማነቆ",
"body": "አንድ ሰው በነጻነት አንዳይንቀሳቀስ የሚከለክል ነገር"
},
{
"title": "ከዚያም በኋላ አስወጣቸዋለሁ",
"body": "ይህ ኤርምያስ በርካታ ማነቆ እና ቀንበር በዝርዝር ወደ ተጠቀሱት መንግስታት ይልካል ለማለት የተነገረ ይመስላል፡፡ ነገር ግን በአንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂዎች ይህን \"ከዚያም መልዕክት ላከ\" በማለት ተተርጉሟል፡፡ "
},
{
"title": "በእነዚያ ንጉሦች አምባሳደሮች እጅ … ወደ ይሁዳ ላካቸው",
"body": "እጅ የሚለው ለሰውየው ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ \" ወደ ይሁዳ፣ … በእነዚያ ነገስታት አምባሳደሮች በኩል ውሰዳቸው\" (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእነርሱ ለአለቆቻቸው ትዕዛዞችን ስጥ",
"body": "ኤርምያስ ብዙ ሰንሰለቶችን እና ቀንበር ለእያንዳንዱ አምባሳደር/መልዕክተኛ እንደዚሁም ሰንሰለቶቹን እና ቀንበሩን በተመለከተ ለእያንዳንዱ ንጉሥ መልዕክት ይልካል፡፡"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ… እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "
}
]