am_jer_tn/26/22.txt

22 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "ይህ የኦርዮ ታሪክ መጨረሻ ነው"
},
{
"title": "ኤልናታን…ዓክቦር…አኪቃም… ሳፋን",
"body": "የወንድ ስሞች ናቸው (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አስክሬን/ሬሳ",
"body": "የሞተ ሰውነት"
},
{
"title": "የአኪቃም እጆች… ከኤርምያስ ጋር ነበር",
"body": "እጅ የሚለው እጅ ለሚሰራው ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ አኪቃም ወታደር አልነበረም፣ ስለዚህም ምናልባት እርሱ ከህዝቡ ጋር እየተነጋገረ ሀሳባቸውን እንዲቀይሩ ማድረግ ሳይችል አልቀረም፡፡ \"አኪቃም … ኤርምያስን መርዳት ችሎ ነበር\" ወይም \"አኪቃም… ሰዎች በኤርምያስ ላይ ጉዳት እንዳያደርሱበት ሊጠብቀው ችሎ ነበር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለመገደል/ለሞት ለሰዎች እጅ አልተሰጠም ነበረ",
"body": "እጅ የሚለው እጅ ለሚሰራው ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"አኪቃም ሰዎች ኤርምያስን ለመግደል ሀይል እንዲኖራቸው አልፈቀደላቸውም\" ወይም \"ህዝቡ ኤርምያስን መግደል አልቻለም ምክንያቱም አኪቃም ይህን እንዲያደርጉ ሀይል አልሰጣቸወም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]