am_jer_tn/26/20.txt

22 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "ኤርምያስ ስለ ራሱ ህይወት መናገሩን አቁሞ በሌሎች ነቢያት ላይ የሆነውን መናገር ይጀምራል"
},
{
"title": "በመሃል እንዲህ ነበር",
"body": "\"እኔ የምናገራችሁ እየተፈጸመ ሳለ፣ እንዲህ ነበር"
},
{
"title": "በያህዌ ስም",
"body": "የአንድ ሰው ስም ለስልጣኑ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 26፡16 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"በያህዌ ስልጣን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዚህች ከተማ እና በዚህች ምድር ላይ የተነገረ ትንቢት",
"body": "\"ከተማ\" እና \"ምድር\" የሚሉት ቃላት በዚያ ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ናቸው፡፡ \"በዚህች ከተማይቱ እና በዚህች ምድር ላይ መጥፎ ነገሮች እንደሚደርሱ ትንቢት ተናገረ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእርሱን ቃል ሰማ",
"body": "\"እርሱ የተናገረውን ነገር ሰማ\""
}
]