am_jer_tn/26/07.txt

14 lines
1023 B
Plaintext

[
{
"title": "የያህዌ ቤት",
"body": "ቤተ መቅደሱ"
},
{
"title": "ሰዎች ሁሉ እርሱን ይዘውት እንዲህ ይላሉ፣ \"በእርግጥ አንተ ትገደላለህ!\"",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ህዝቡ የሀሰት ሰላምን እውሸት ማመን መረጠ እንጂ ከእውነቱ ጋር መጋጠምን አልወደደም፣ ወይም 2) ህዝቡ ሌሎች ነቢያት የሚናገሩትን ሀሰተኛ ሰላም አመነ፣ ኤርምያስን ግን መወገር እንደሚገባው ህዝቡን ከትክክለኛ መንገድ እንዳወጣ ሀሰተኛ ነቢይ ተመለከተው፡፡"
},
{
"title": "ከበውት…ለምን ትንቢት ትናገራለህ? አሉት",
"body": "ይህ ግሳጼ በዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ከበውት….ይህን ትንቢት መናገር አልነበረብህም\" አሉት፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]