am_jer_tn/26/04.txt

18 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በፊታችሁ ባስቀመጥኩት በህጌ ለመሄድ እናንተ እኔን የማትሰሙኝ ካልሆነ",
"body": "ያህዌ የሰውን የህይወት ስልት ያሰው እንደሚሄድበት ጎዳና አድርጎ ይናገራል፡፡ \"እኔን ያማትታዘዙኝ እና የሰጠኋችሁን ህግ የማትጠብቁ ከሆነ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህንን ቤት እንደ ሴሎ አደርጋለሁ",
"body": "ያህዌ በሴሎ የሚገኘውን የማምለኪያ ስፍራ አጥፍቷል፣ ደግሞም ይህንን የአምልኮ ስፍራ ማስፈራሪያ አድርጎታል፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህችን ከተማ ለእርግማን አደርጋታለሁ",
"body": "ያህዌ ከተማይቱን ወደ ምን እንደሚለውጥ የተነገረው ከተማይቱን ለምን እንደሚያውላት የተነገረ ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"ይህችን ከተማ ሌሎች መቀጣጫ/ይህችን ከተማ ባጠፋሁበት መንገድ ሌሎችን ከተሞች አንዳጠፋ ሰዎች እንዲጠይቁኝ አደርጌ/ እንድትሆን አድርጌ አጠፋታለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በምድር ላይ በሚገኙ አገራት ሁሉ ፊት",
"body": "\"በምድር ላይ የሚገኙ አገራት ሁሉ እኔ ይህንን ሳደርግ ይመለከታሉ\""
}
]