am_jer_tn/25/32.txt

22 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "
},
{
"title": "እዩ",
"body": "\"ተመልከቱ\" ወይም \"አድምጡ\" ወይም \"ቀጥሎ ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ\"ጥፋት ከአገር ወደ አገር ይዛመታል ያህዌ በእያንዳንዱ አገር ታላቅ ጥፋት እንደሚሆን \"ጥፋትን\" ከአንድ አገር ወደሌላ አገር እንደሚሄድ ሰው አድርጎ ይናገራል፡፡ \"በየአገሩ ታላቅ ጥፋት ይሆናል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "ታላቅ ነፋስ ከምድር ዳርቻ ይነሳል",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ያህዌ ስለ በቢሎናውያን ሰራዊት እና ስለሚያደርሱት ጥፋት እንደ ታላቅ ማዕበል አድርጎ ይናገራል፡፡ ወይም 2) ያህዌ ታላቅ ቁጣውን ብዙ ጥፋት እንደሚያደርስ ታላቅ ማዕበል አድርጎ ይናገራል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በያህዌ የተገደሉ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ማንም አያለቅስላቸውም፣ አይሰበስባቸውም፣ ወይም አይቀብራቸውም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በምድር ላይ እንደ ፍግ ይሆናሉ",
"body": "በድኖቹ በምድር ላይ ከወደቀ ፍግ ጋር የተነጻጸሩት፣ አስጸያፊ እንደሚሆኑ እና ማንም የማይቀብራቸው ትኩረት ሰጥቶ ለመግለጽ ነው፡፡ በኤርምያስ 16፡4 ላይ የሚገኘው ተመሳሳይ ሀረግ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይልከቱ፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]