am_jer_tn/25/24.txt

18 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "ይህ ምንባብ የያህዌን እጀግ ከፍ ያለ ቁጣ፣ የአገራቱ ህዝቦች ከጽዋው እንዲጠጡ እንዳደረጋቸው በዘይቤ መግለጹን ይቀጥላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዘምሪ",
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "እያንዳንዱ ከወንድሙ ጋር ",
"body": "ይህ ከአንዱ በመቀጠል ሌላው እያንዳንዱ ሰው የሚል ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ \"ከአንዱ በመቀጠል ሌላው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሁሉም ጽዋውን ከያህዌ እጅ መጠጣት አለባቸው",
"body": "እዚህ \"ጽዋው\" በውስጡ ለያዘው ወይን ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ/ ነው፡፡ \"እነዚህ ሁሉ ሰዎች በያህዌ እጅ ካለው ጽዋ መጠጣት አለባቸው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]