am_jer_tn/25/22.txt

22 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "ይህ ምንባብ የያህዌን እጀግ ከፍ ያለ ቁጣ፣ የአገራቱ ህዝቦች ከጽዋው እንዲጠጡ እንዳደረጋቸው በዘይቤ መግለጹን ይቀጥላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ባህሩ",
"body": "ይህ የሜዲትራንያንን ባህር ያመለክታል"
},
{
"title": "ድዳን፣ቴማን፣ እና ቡዝ",
"body": "እነዚህ የቦታዎች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የጭንቅላቶቻቸውን ፀጉር ከጎን እና ጎን የሚቆረጡ ሁሉ",
"body": "ይህ ምናልባት ሰዎች ፀጉራቸውን በአጭር የሚቆረጡ፣ የአህዛብን አምላክ ለማክበር ሊሆን እንደሚችል ያመለክታል፡፡ አንዳንድ ዘመናዊ ቅጂዎች ይህንን የዕብራይስጥ አገላለጽ \"በበረሃማው ዳርቻ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ\" በሚል ይተረጉሙታል፡፡ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ በኤርምያስ 9፡26 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "እነርሱም ደግሞ ይህን መጠጣት አለባቸው",
"body": "\"እነርሱም ደግሞ ከጽዋው መጠጣት አለባቸው\""
}
]