am_jer_tn/25/19.txt

18 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሀሳብ፡",
"body": "ይህ ምንባብ የያህዌን እጀግ ከፍ ያለ ቁጣ፣ የአገራቱ ህዝቦች ከጽዋው እንዲጠጡ እንዳደረጋቸው በዘይቤ መግለጹን ይቀጥላል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እንደዚሁም ደግሞ ሌሎችም አገራት ሊጠጡት ይገባል",
"body": "\"አገራት\" የሚለው ቃል የሚወክለው የአገራቱን ህዝቦች ነው፡፡ \"ከሌላ አገር የሆኑ ሰዎችም ደግሞ ከጽዋው ወይን መጠጣት ይኖርባቸዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የተደባለቀ ቅርስ ያላቸው ህዝቦች ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) አባቶቻቸው ከተለያየ የህዝብ ወገን የሆኑ ሰዎች፡፡ ወይም 2) በግብጽ የሚኖሩ የባእድ አገር ሰዎች፡፡ "
},
{
"title": "ዖጽ",
"body": "ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]