am_jer_tn/25/12.txt

26 lines
2.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሰባው አመት ሲፈጸም",
"body": "\"ከሰባዎቹ አመታት በኋላ\" ወይም \"ሰባ አመታት ካለፉ በኋላ\""
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እስከ ወዲያኛው ሰው የማይኖርበት",
"body": "\"ሰው የማይኖርበት/ጠፍ\" የሚለው ስም በቅጽል መልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ለዘለዓለም ሰው የማይኖርበት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈው ነገር ሁሉ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ኤርምያስ በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የጻፋቸው ነገሮች ሁሉ\" ወይም \"አንድ ሰው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የጻፋቸው ነገሮች በሙሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ እንደ ስራቸው መጠን እንደ እጆቻቸው ስራዎች እመልስላቸዋለሁ",
"body": "ያህዌ የአገሪቱን ህዝቦች ስላደረጉት ነገር የሚያደርስባቸውን ቅጣት የሚገልጸው ለእነርሱ መልሶ ክፍያ እንደሚያደርግ አድርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእርሱ ድርጊቶች እና የእጆቻቸው ስራዎች",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ \"የእጆቻቸው ስራ\" የሚለው ፈሊጥ \"እጆች\" ከሚለው ቃል ጋር ሰውየውን የሚወክል ሴኔቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ በመሆን የሚያመለክተው የአንድን ሰው ድርጊቶች ነው፡፡ \"እነርሱ ያደረጓቸው ነገሮች በሙሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና ፈሊጣዊ አነጋገር እንዲሁም ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ የሚሉትን ይመልከቱ) "
}
]