am_jer_tn/25/10.txt

14 lines
923 B
Plaintext

[
{
"title": "የወፍጮ ድንጋዮች",
"body": "እነዚህ ሁለት ትላልቅ ክብ ድንጋዮች ሲሆን እህል ለመፍጨት ያገለግላሉ"
},
{
"title": "የደስታ እና የሀዘን ድምጽ፣ የሙሽራው እና የሙሽራይቱ ድምጽ",
"body": "ይህ በኤርምያስ 7፡34 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ይህ ምድር በሙሉ ሰው የማይኖርበት እና የሚያስፈራ ይሆናል",
"body": "\"ሰው የማይኖርበት\" እና \"የሚያስፈራ\" የሚሉት ቃላት በግሳዊ ሀረጎች ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ \"እኔ ይህ ምድር ሰው የማይኖርበት እና ሰዎችን የሚያስፈራ እንዲሆን አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]