am_jer_tn/25/07.txt

38 lines
4.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእጆቻችሁ ስራ እናንተን እንድቀጣ አነሳስታችሁኛል",
"body": "በኤርምያስ 25፡6 ላይ የሚገኘው ተመሳሳይ ሀረግ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"የእጆቻችሁ ስራ\" ለሚለው ሀረግ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ሰዎች በእጆቻቸው ለሰሯቸው ጣኦታት ማሳያ/ማመሳከሪያ ነው፡፡ \"በእጆቻችሁ በሰራችኋቸው ጣኦታት ምክንያት እናንተን እንድቀጣችሁ አነሳስታችሁኛል\" ወይም 2) \"እጆች\" ከሚለው ቃል ጋር እነዚያን ድርጊቶችን የሚወክል ሴኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/በመሆን ይህ አንድ ሰው የፈጸመውን ድርጊት የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው \"በምታደርጓቸው ነገሮች ያህዌን አታስቆጡት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ እንዲሁም ፈሊጣዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እናንተን እንድቀጣ",
"body": "\"በእናንተ ላይ ቅጣት እንዳደርስ\""
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክትን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "
},
{
"title": "እዩ",
"body": "\"ተመልከቱ\" ወይም \"አድምጡ\" ወይም \"ቀጥሎ ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ\""
},
{
"title": "እነርሱን በእዚህ ምድር ላይ አመጣለሁ",
"body": "\"በዚህ ምድር ላይ…ማምጣት\" የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር ትርጉም፣ እነርሱ በምድሪቱ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ያጠቃሉ ማለት ነው፡፡ \"ይህንን ምድር እንዲያጠቁ እነርሱን አመጣለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ለጥፋት እነርሱን አለያቸዋለሁ",
"body": "\"ለጥፋት … መለየት\" የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር ትርጉም አንድን ነገር ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት ማለት ነው፡፡ \"እኔ እነርሱን ሙሉ ለሙሉ አጠፋቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማስፈራሪያ አደርጋቸዋለሁ",
"body": "\"ማስፈራሪያ\" የሚለው ቃል በግሳዊ ሀረግ ምልክ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"እኔ እነርሱን ሰዎችን የሚያስፈራሩ ነገሮች አደርጋቸዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለጥላቻ አደርጋቸዋለሁ",
"body": "\"ጥላቻ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ጠንካራ ተቀባይነትን የማጣት ድምጽ የሚያመለክት ሲሆን በግሳዊ ሀረግ ሊተረጎም ይችላል፡፡ \"ሰዎች የሚጠሉት አካል\" "
}
]