am_jer_tn/25/05.txt

22 lines
2.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እያንዳንዱ ሰው ከክፉ መንገዱ እና ከብልሹ ምልልሱ ይመለስ",
"body": "ኤርምያስ ሰዎች ይፈጽሙት የነበሩትን ድርጊት ስላቆሙ ሰዎች የሚናገረው እነዚያ ሰዎች ከዚያ ድርጊት ዞረው እንደተመለሱ አድርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ክፉ መንገዱ እና የልምምዶቹ ብልሽት",
"body": "\"ክፉ መንገድ\" እና \"የልምምዶቹ ብልሽቶች\" የሚሉት አገላለጾች ተመሳሳ ትርጉም ሲኖራቸው የሚያደረጓቸውን ክፉ ነገሮች ሁሉ ያመለክታሉ፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የልምምዶቹ ብልሹነቶች",
"body": "\"ብልሹ ድርጊቶቹ\""
},
{
"title": "ሌሎች አማልዕክትን አትከተሉ",
"body": "ኤርምያስ ራሱን ለጣኦት አሳላፎ የሰጠን ሰው የሚገልጸው ያሰው ያንን ጣኦት ተከትሎ እንደሄደ አድርጎ ነው፡፡ \"ራሳችሁን ለሌሎች አማልዕክት አሳልፋችሁ አትስጡ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእጆቻችሁ ስራ እርሱን አታስቆጡት/አታነሳሱት",
"body": "\"እርሱን\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው ያህዌን ነው፡፡ \"የእጆቻችሁ ስራ\" የሚለው ሀረግ ሊሰጠው የሚችሉት ትርጉሞች 1) ይህ የሚያመለክተው ሰዎች በእጆቻቸው የሚሰሯቸውን ጣኦታት ነው፡፡ \"ያህዌን በሰራችሁት ጣኦት አታስቆጡት/አታነሳሱት\" ወይም 2) \"እጆች\" ከሚለው ቃል ጋር እነዚያን ድርጊቶችን የሚወክል ሴኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/በመሆን የአንድን ሰው ድርጊት የሚያመለክት ፈሊጥ ነው፡፡ \"በምታደርጓቸው ነገሮች ያህዌን አታስቆጡት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ እንዲሁም ፈሊጣዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]