am_jer_tn/25/01.txt

10 lines
880 B
Plaintext

[
{
"title": "ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው",
"body": "ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ከያህዌ ዘንድ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ይህ ፈሊጥ የዋለው ከእግዚአብሔር ዘንድ የመጣውን ልዩ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ በኤርምያስ 7፡1 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ይህ ያህዌ ለኤርምያስ የሰጠው መልዕክት ነው\" ወይም \"ይህ ያህዌ ለኤርምያስ የተናገረው መልዕክት ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አራተኛው… የመጀመሪያው",
"body": "(ተከታታይ ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]