am_jer_tn/23/31.txt

26 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ያህዌ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን እና በኤርምያስ 23፡40 ላይ የሚጨርሰውን መልዕክቱን ማድረሱን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "እዩ",
"body": "ይህ ቃል ቀጥሎ ለሚነገረው አስደናቂ መረጃ ትኩረት ለመስጠት የሚያነቃ ነው፡፡ \"ትኩረት ስጡ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡"
},
{
"title": "በነቢያት ላይ መነሳት",
"body": "\"ነቢያትን በመቃወም\""
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ምላሶቻቸውን የሚጠቀሙ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ምላሶች\" የሚለው የመናገርን ችሎታ የሚገልጽ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሀሰት የሚያልሙ",
"body": "\"ከእግዚአብሔር ዘንድ ህልም አለን የሚሉ፣ ነገር ግን ከእግዚአብህር ዘንድ ያልሆኑ ናቸው\""
}
]