am_jer_tn/23/23.txt

22 lines
2.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ያህዌ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን እና በኤርምያስ 23፡40 ላይ የሚጨርሰውን መልዕክቱን ማድረሱን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "እኔ የቅርብ አምላክ ብቻ ነኝን… የሩቅስ አምላክ አይደለሁምን?",
"body": "ያህዌ ይህንን ጥያቄ የሚጠቀመው ካህናቱ እና ሀሰተኛ ነቢያቱ እርሱ በሁሉም ስፍራ እንደሚገዛ አለማሰባቸውን ለመገሰጽ ነው፡፡ \"እኔ እዚህ በእየሩሳሌም ውስጥ ብቻ የምገኝ አምላክ አይደለሁም… ነገር ግን እኔ በሁሉም ስፍራ እገኛለሁ!\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ልመለከተው በማልችለው ስፍራ ሊደበቅ የሚችል አለን?",
"body": "ያህዌ ይህንን ጥያቄ የሚጠቀመው ካህናቱ እና ሀሰተኛ ነቢያቱ እነርሱ የሚያደርጉት ክፉ ነገር እርሱ እንደማይመለከት አድርገው በማሰባቸው ሊገስጻቸው ነው፡፡ \"ማንም እኔ ልመለከተው በማልችለው ስውር ስፍራ መደበቅ አይችልም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ ሰማይንና ምድርን የሞላሁ አይደለሁምን?",
"body": "ያህዌ ይህንን ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የተጠቀመው እርሱ በሰማይ እና በምድር በሁሉም ስፍራ እንደሚገኝ ለማጉላት ነው፡፡ \"እኔ በሰማይ እና በምድር በሁሉም ስፍራ እገኛለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]