am_jer_tn/23/21.txt

26 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ኤርምያስ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን የያህዌ መልዕክት ማድረሱን ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ከቁጥር 21-40 ይናገራል፡፤"
},
{
"title": "እነርሱ አሁንም ትንቢት ይናገራሉ",
"body": "ሀሰተኛ ትንቢት መናገራቸው ግልጽ ነው፡፡ ይህ ይበልጥ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ \"ሆኖም የሀሰት ትንቢት ይናገራሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ምክሬ ባለበት ቢቆሙ/ቢገኙ ኖሮ",
"body": "ያህዌ እነዚህ ካህናት እና ሀሰተኛ ነቢያት የያህዌ ምክር በሚገኝበት በሰማይ ቢገኙ ምን ሊሆን ይችል እንደነበረ ይናገራል፡፡ ይህ መላምታዊ ሁኔታ ሊሆን የማይችል ነው፡፡ \"በእውነት ሰምተውኝ ቢሆን ኖሮ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (መላምታዊ ሁኔታዎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ የምገኝበት ምክር",
"body": "በጥንቱ ዘመን፣ እግዚአብሔር በሰማይ ከመላዕክት ጋር ስብሰባ ያደርጋል ተብሎ ይታሰብ ነበር፡፡ ያህዌ የሚጠቅሰው ሰዎች ሊገኙበት የማይችሉትን እንደዚህ አይነቱን ስብሰባ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 23፡18 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "
},
{
"title": "ከዚህ ዘወር ማለት",
"body": "የዚህ ፈሊጥ ትርጉም እነርሱ እነዚህን ነገሮች ማድረግ ያቆማሉ ማለት ነው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]