am_jer_tn/23/13.txt

54 lines
4.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ ሃሳብ፡",
"body": "ኤርምያስ ስለ ሀሰተኛ ነቢያት እና ካህናት በ23፡9 ላይ የጀመረውን የያህዌ መልዕክት ማድረሱን ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "ህዝቤን ከትክክለኛ መንገድ አውጥተዋል",
"body": "የህዝቡ በሀሰተኛ ነቢያት መታለል የተነገረው በተሳሳተ መንገድ እንደ መምራት ተደርጎ ነው፡፡ \"ህዝቤን እስራኤላውያንን አስተዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዝሙት ፈጽመዋል",
"body": "ለዚህ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ለሚስቶቻቸው ታማኞች አልነበሩም ወይም 2) ሌሎች አማልዕክትን ማምለካቸው እንደ መንፈሳዊ ዘማዊነት ተነግሯል"
},
{
"title": "በማታለል ተራምደዋል",
"body": "የዚህ ፈሊጥ ትርጉም የማታለል ህይወት ኖረዋል፡፡ \"ከታማኝነት ውጭ መኖር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የክፉ አድራጊዎችን ክንዶች አበርትተዋል",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጆች\" የሚለው የሚያመለክተው ጠቅላላውነ የአንድን ሰው ማንነት ነው፡፡ \"ክፉ የሚያደርጉትን አበርትተዋል\" ወይም \"ክፉ የሚያደርጉ ሰዎችን አበረታተዋል\" (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማንም ከክፉ ድርጊቱ አልተመለሰም",
"body": "ይህ በአዎንታዊ መልክ ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"እያንዳንዱ ክፉ ስራው ቀጠለ\""
},
{
"title": "ሁሉም እንደ ሰዶም … እንደ ገሞራ ሆኑ",
"body": "ሰዶም እና ገሞራ እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ በእሳት ያጠፋቸው እጅግ ክፉ የሆኑ ከተሞች ነበሩ፡፡ \"ሁሉም እንደ ሰዶም…እንደ ገሞራ ክፉ ሆኑ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል",
"body": "ብዙውን ጊዜ አርምያስ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ ሀሳብን ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ "
},
{
"title": "እዩ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እዩ\" የሚለው ቃል አድማጩን ቀጥሎ ለሚነገረው ጠቃሚ መረጃ ትኩረት ለመስጠት የሚያነቃ ነው፡፡"
},
{
"title": "እኔ መራራ እንጨት/ሬት እንዲበሉ እና የተመረዘ ውሃ እንዲጠጡ አደርጋቸዋለሁ",
"body": "መራራ እንጨት ለመብላት ደስ የማያሰኝ በጣም መራራ የሆነ ተክል፡፡ ይህ ሀረግ የሚገልጸው ያህዌ በክፉ ነቢያት ላይ የሚያመጣውን ቅጣት ነው፡፡ በተመሳሳይ መንገድ መራራው እንጨት መራራ ሲሆን ውሃመውም የተመረዘ ነበር፣ የያህዌም ቅጣት በክፉ ነቢያት ላይ እንዲህ ያለ ይሆናል፡፡ "
},
{
"title": "ላደርገው ነው",
"body": "\"በቶሎ አደርገዋለሁ\""
},
{
"title": "ከነቢያቱ መርዝ ወጥቷል",
"body": "እዚህ ስፍራ የካህናቱ ክፉ ትምህርት እና ሀሰተኛ ትንቢቶች የተገለጹት ምድሪቱን እንደሚበክሉ ቆሻሻ ነገሮች ተደርገው ነው፡፡ \"ከነቢያት ክፉ መጣ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ብክለት",
"body": "የሚገኙበትን አየርን፣ ውሃን፣ ወይም አፈርን የሚበክሉ ቆሻሻ እና ጤናማ ያልሆኑ ነገሮች "
}
]