am_jer_tn/23/03.txt

30 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ ስለ እስራኤል ህዝብ እነርሱ የእርሱ በጎች እንደሆኑና የእስራኤል መሪዎች ደግሞ የእርሱ እረኞች እንደሆኑ አድርጎ መናገሩን ቀጥሏል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ መሰማሪያቸው ስፍራ",
"body": "ያህዌ የእስራኤልን ምድር የህዝቡ መልካም መሰማሪያ አድርጎ ይገልጻል፡፡ ይህ መልካም መሰማሪያ ፍላጎታቸውን የሚያገኙበት ለመሆኑ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"ወደ መልካም መስክ\" ወይም \"የሚፈልጉትን ሁሉ የሚያገኙበት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ፍሬያማ ይሆናሉ ደግሞም ይበዛሉ",
"body": "\"መብዛት/መጨመር\" የሚለው ቃል እንዴት \"ፍሬያማ\" እንደሚሆኑ ያብራራል፡፡ \"እነርሱ በቁጥር በብዙ ይጨምራሉ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ አስነሳለሁ",
"body": "\"እኔ እሾማለሁ\""
},
{
"title": "ከእንግዲህ አይፈሩም ወይም አይጎዱም",
"body": "\"አይጎዱም\"የሚለው ቃል አንድ ሰው እንዲፈሩ አድርጓቸዋል ማለት እና በመሰረቱ \"ፍርሃት\" ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ከእንገዲህ ማንም አያስፈራቸውም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ከእነርሱ አንዳቸውም",
"body": "\"ከህዝቤ አንዱም\""
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": ""
}
]