am_jer_tn/22/20.txt

26 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "እዚህ ስፍራ ያህዌ ለኢየሩሳሌም ሰዎች፣ እንደሚጠፉ እየተናገረ ይመስላል፡፡"
},
{
"title": "ድምጻችሁን አንሱ ",
"body": "ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር መጮህን ያመለክታል፡፡ በዚህ ሁኔታ፣ በሀዘን እያለቀሱ ነው፡፡ \"ጩሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የዓባሪም ተራሮች",
"body": "በእየሩሳሌም ደቡብ ምስራቅ የሚገኝ የተራራ ሰንሰለት (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰላም በነበርክበት ጊዜ ከአንተ ጋር ተነጋግሬያለሁ",
"body": "\"መልካም ታደርግ በነበረበት ጊዜ ከአንተ ጋር ተነጋግሬያለሁ\""
},
{
"title": "ልምድህ ይህ ነበር",
"body": "\"የአኗኗርህ መንገድ እንደዚህ ነበር\""
},
{
"title": "ድምጼን አልሰማህም",
"body": "መስማት ለመታዘዝ ሜቶኖሚ/ ነው፡፡ \"አንተ እኔን አልታዘዝክም\" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]