am_jer_tn/22/15.txt

18 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የጥድ ሳንቃ እንዲኖርህ የፈለከው ይህ መልካም ንጉሥ የሚያደርግህ ሆኖ ነውን?",
"body": "ያህዌ ይህንን ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚጠይቀው ኢዮአቄምን ስለ ውድ ቤተመንግሥቱ ለመገሰጽ ነው፡፡ \"ከጥድ የተሰራ ቤተመንግሥት መልካም ንጉሥ አያደርግህም፡፡\" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አባትህም አልበላም አልጠጣምን…. ይህን በማድረጉ ከጽድቅ ጎደለን?",
"body": "ያህዌ ይህንን ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚጠይቀው ኢዮአቄምን ስለ አባቱ ስለ ንጉሥ ኢዮስያስ አርአያነት ሊያስታውሰው ነው፡፡ \"አባትህ ንጉሥ ኢዮስያስ፣ መልካም ህይወት ኖሯል፣ ሆኖም…ይህ ጽድቅ ከማድረግ አላገደውም፡፡\" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ፍትህን እና ጽድቅን አደረገ",
"body": "እነዚህ ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ረቂቅ ስሞች የተደገሙ ትኩረት ለማድረግ ሲሆን እንደ ድርጊቶች ተደርገው ሊጻፉ ይችላሉ፡፡ \"በፍትሃዊነት እና በትክክል አደረገ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]