am_jer_tn/22/13.txt

18 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ቤቱን የገነባው እርሱ…እንዲህ ይላል",
"body": "እነዚህ የሚያመለክቱት አዮአቄምን ነው፡፡"
},
{
"title": "ቤቱን በግፍ፣ የላይኛውን ክፍሎች/ሰገነት በፍትህ አልባነት የሰራው",
"body": "\"ግፍ\" እና \"ፍትህ አልባነት\" የሚሉት ረቂቅ ስሞች ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው የተደገሙት ትኩረት ለመስጠት ሲሆን እንደ ድርጊቶች ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ቤቱን እና የላይኛውን ክፍሎች/ሰገነቱን ለመስራት ሰዎችን በፍትህ አልባነት አስገደደ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና ረቂቅ ስሞች የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቤቱ",
"body": "\"ቤት\" የሚለው ቃል በቤቱ ውስጥ ለሚኖሩ ሰዎች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ይህ ንጉሥ ኢዮአቄምን እና ቤተሰቡን ያመለክታል፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በሰገነቱ ላይ ሰፊ ክፍሎች ያሉት ትልቅ ቤት… ሰፋፊ መሰወኮቶች …ጥድ",
"body": "እነዚህ ባህሪያት ሁሉም በጣም ውድ የሆነን ቤት ይገልጻሉ፡፡ "
}
]