am_jer_tn/22/10.txt

18 lines
794 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ የይሁዳን ንጉሥ ከመናገር ዞር ብሎ ጠቅላላ ህዝቡን መናገር ጀመረ፡፡"
},
{
"title": "የሞተው",
"body": "ይህ ነጠላ ቁጥር ሲሆን የሚያመለክተውም የተገደለውን ንጉሥ ኢዮስያስን ነው፡፡"
},
{
"title": "የሸሸው እርሱ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ወደ ግብጽ የተሰደደውን ንጉሥ ኢዮአካዝን ነው፡፡"
},
{
"title": "በፍጹም ተመልሶ የትውልድ አገሩን አያይም",
"body": "\"በፍጹም ተመልሶ ዳግም የእስራኤልን ምድር አያይም\" ወይም \"በፍጹም ዳግም የትውልድ አገሩን አያይም\""
}
]