am_jer_tn/22/08.txt

10 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከዚያም የብዙ አገራት ህዝቦች በዚህች ከተማ ውስጥ ያልፋሉ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ህዝቦች\" የሚለው የሚያመለክተው ከእነዚያ አገራት በከተማይቱ የሚያልፉትን ሰዎች ነው፡፡ \"ከዚያም ከተለያዩ አገሮች ብዙ ህዝብ በዚህች ከተማ ውስጥ ያልፋሉ\" (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወድቀው እየሰገዱ ሌሎችን አማልዕክት አመለኩ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ \"ወድቀው እየሰገዱ\" የሚለው የሚገልጸው ሰዎቹ ሲያመልኩ ያላቸውን አቋም ነው፡፡ \"ሌሎችን አማልክትን አመለኩ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም እና ትምዕርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚሉትን ይመልከቱ)"
}
]