am_jer_tn/22/06.txt

26 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የይሁዳ ንጉሥ ቤት",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ የሚያመለክተው ንጉሡ የሚኖርበትን ንጉሣዊ ቤተ መንግሥት ወይም 2) \"ቤት\" በቤቱ ለሚኖሩ የይሁዳ ነገሥታት ንጉሳዊ ዝርያ ላላቸው ቤተሰቦች ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ነው፡፡ \"የይሁዳ ንጉሣዊ ስርወ መንግሥት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አንተ እንደ ገለዓድ፣ ወይም እንደ ሊባኖስ ከፍተኛ ስፍራ ነህ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) \"አንተ እንደ ገለዓድ ወይም እንደ ሊባኖስ ጫፍ ውብ ነህ\" ወይም 2) \"ገለዓድ ወይም የሊባኖስ ጫፍ እንደሚሰጠኝ ያህል ደስታ ትሰጠኛለህ፡፡\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ ምድረበዳነት እለውጥሃለሁ/ምድረበዳ አደርግሃለሁ",
"body": "አስቀድሞ ውብ የነበረው ጠፍ እና በረሃ እንደሚሆን ተነገረ፡፡ \"እንደ በረሃ ባዶ ስፍራ እንድትሆን አደርጋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አጥፊዎችን በአንተ ላይ አስነሳለሁ",
"body": "\"አንተን እንዲያጠቁ ሰራዊት መርጫለሁ\""
},
{
"title": "ምርጥ የሆኑት ጥዶችህ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) የቤተመንግሥቱ አምዶች ወይም 2) የንጉሣዊ ቤተሰብ መሪ የሆኑ ወንዶች፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ እሳት ይጣላሉ",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) የቤተ መንግሥቱን አምዶች የሚያቃጥል እሳት ወይም 2) የንጉሣዊ ቤተሰቦች ጥፋት የተገለጸው በእሳት እንደሚቃጠሉ ተገርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]