am_jer_tn/22/04.txt

30 lines
2.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በዳዊት ዙፋን ላይ የሚቀመጡ ነገሥታት",
"body": "\"ዙፋን\" የሚለው ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ የሚያመለክተው ዳዊት የነበረውን አይነት ንጉሣዊ ስልጣን ነው፡፡ \"በፊታቸው እንደ ዳዊት የሚመሩ ነገሥታት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የዚህ ቤት በሮች",
"body": "ይህ ወደ ቤተመንግሥቱ አደባባይ የሚያስገቡ በሮችን ያመለክታል"
},
{
"title": "በሰረገሎች እና ፈረሶች የሚሄዱ",
"body": "ይህ ሀረግ ንጉሦቹን እንደ ሀያል እና ባለጸጋ የሚገልጽ ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "እርሱ፣ የእርሱ አገልጋዮች፣ እና የእርሱ ሰዎች/ህዝብ",
"body": "ይህ ዐረፍተ ነገር ሀያል እና ባለጸጋ የሚሆኑትን በሙሉ ይዘረዝራል፡፡ ይህ ይበልጥ ግልጽ ተደርጎ ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"እርሱ፣ የእርሱ አገልጋዮች፣ እና የእርሱ ህዝብ በሰረገላ እና በፈረሶች ወደ ቤተ መንግሥት ይገባሉ፡፡ በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (የተዘለለ/የተተወ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እናንተ ባትሰሙ",
"body": "\"ትኩረት አንሰጥም ብትሉ\" ወይም \"እናንተ ባትታዘዙ\""
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ ንጉሣዊ ቤት",
"body": "እዚህ ስፍራ ይህ ሀረግ በተለይ የሚያመለክተው ንጉሣዊ ቤተመንግስትን ነው፡፡"
}
]