am_jer_tn/21/08.txt

42 lines
3.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይህ ህዝብ",
"body": "\"የእየሩሳሌም ሰዎች\"እኔ በፊታችሁ የህይወትን እና የሞትን መንገድ አስቀምጣለሁ ያህዌ ለእስራኤል ሰዎች በህይወት የሚኖሩበትን ወይም የሚሞቱበትን ምርጫ ያቀርብላቸዋል፡፡ \n\n"
},
{
"title": "በሰይፍ፣ ረሃብ፣ እና መቅሰፍት",
"body": "በሰይፍ መሞት የሚያመለክተው በጦርነት መሞትን ነው፡፡ \"በጦርነት እና በድርቅ ደግሞም በመቅሰፍት\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በጉልበቱ ፊት ለፊት መውደቅ",
"body": "ይህ ተምሳሌታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚወክለው ሙሉ ለሙሉ መሸነፍን ነው፡፡ \"ለ…መሸነፍ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትምዕርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእናንተ ላይ ተነስተዋል",
"body": "\"ከተለያየ አቅጣጫ ይከቧችኋል\""
},
{
"title": "ህይወቱን ብቻ ይዞ ያመልጣል",
"body": "ለባቢሎናውያን የተማረከ፣ ሀብቱን ቢያጣም ህይወቱን ያተርፋል፡፡"
},
{
"title": "ፊቴን በዚህች ከተማ ለይ አደርጋለሁ",
"body": "የዚህ ፈሊጥ ትርጉም \"በጽኑ ወስኛለሁ\" ማለት ነው፡፡ \"ይህችን ከተማ ለመቅጣት በጽኑ ወስኛለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ፊቴን በእነርሱ ላይ አድርጌያለሁ",
"body": "\"በሁሉም ላይ በቁጣ ተነስቻለሁ\""
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እርሷ ተሰጥታለች",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"እኔ አሳልፌ ሰጥቻታለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለንጉሡ እጅ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚወክለው ንጉሡ ከተማይቱን ለማጥፋት ያለውን ሀይልን ነው፡፡ \"ለንጉሡ ሀይል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]