am_jer_tn/21/06.txt

34 lines
2.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የዚህች ከተማ ኗሪዎች",
"body": "\"በእየሩሳሌም የሚኖሩ\""
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰይፍ/ሰይፉ",
"body": "እዚህ ስፍራ ይህ የሚያመለክተው ሰይፍ የሚጠቀሙበትን ጦርሜዳ ነው፡፡ \"ጦርነቱ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ለ..እጅ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚያመለክተው ጠላት በእነርሱ ላይ ያለውን ሀይል ነው፡፡ \"ለ…ሀይል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር… የእነርሱ ጠላቶች… ህይወታቸውን የሚፈልጉ",
"body": "እነዚህ ሀረጎች ሁሉ ናቡከደነጾርን እና የእርሱን ሰራዊት ያመለክታሉ፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ህይወታቸውን የሚፈልጉ",
"body": "\"እነርሱን ለመግደል የሚፈልጉ\""
},
{
"title": "በሰይፍ ስለት",
"body": "ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) ይህ በጦርነት ስለ መሞት ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ነው፡፡ \"በጦርነት/ጦር ሜዳ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ ወይም 2) በራሱ በሰይፍ ይገደላሉ፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አይራራላቸውም፣ አይምራቸውም፣ ወይም ርህራሄ አይኖረውም",
"body": "እነዚህ ሶስት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ ደግሞም ናቡከደነጾር ያለ ርህራሄ እንደሚጨክንባቸው አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ \"አንዳች ምህረት አያሳያቸውም ወይም በፍጹም ርህራሄ አያሳያቸውም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ) "
}
]