am_jer_tn/19/14.txt

14 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ…እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙውን ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክት ለማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "እዩ",
"body": "\"ተመልከቱ\" ወይም \"አድምጡ\" ወይም \"ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ\""
},
{
"title": "አንገታቸውን አደነደኑ ለማድመጥ እንቢ አሉ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ሁለቱም ግትር ስለሆኑ ሰዎች ይናገራሉ፡፡ በመጀመሪያው ሀረግ፣ ያህዌ ደንዳና ስለሆኑ ሰዎች አንገታቸውን እንደ ገተሩ አድርጎ ይገልጻል፡፡ \"በግትርነት ለማድመጥ እምቢ አሉ\" በመሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]