am_jer_tn/19/12.txt

14 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይህ የያህዌ ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የይሁዳ ነገሥታት",
"body": "\"ቤቶች\" የሚለው ቃል እዚህ ስፍራ ሊገባ ይችላል፡፡ \"የይሁዳ ነገሥታት ቤቶች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (የተተወ/የተዘለለ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ንጹህ ያልሆኑ ሰዎች",
"body": "ለእግዚአብሔር አላማ ተቀባይነት ያላገኙ ሰዎች የተገለጹት በአካል ንጹህ እንዳልሆኑ ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]