am_jer_tn/19/10.txt

18 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከአንተ ጋር በሄዱ ሰዎች እየተመለከቱ",
"body": "\"ማየት\" የሚለው ረቂቅ ስም \"መመልከት\" በሚለው ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ከአንተ ጋር የሄዱ ሰዎች እየተመለከቱ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል",
"body": "ኤርምያስ ብዙ ጊዜ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ከያህዌ ዘንድ ጠቃሚ መልዕክት ለማስተዋውቅ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 6፡6 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ እንደገና ሊጠገን አይችልም",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ማንም ይህን እንደገና ሊጠግነው አይችልም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]