am_jer_tn/19/04.txt

14 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነርሱ እኔን ትተዋል",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እነርሱ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የይሁዳን ሰዎች ነው፡፡"
},
{
"title": "ይህንን ስፍራ በንጹሃን ደም ሞልተውታል",
"body": "እዚህ ላይ \"የንጹሀን ደም\" የሚለው የሚወክለው የንጹሃን ሰዎችን መገደል ነው፡፡ ያህዌ የብዙ ሰዎችን መገደል አንድን ስፍራ በደም መሙላት አድርጎ ይናገራል፡፡ \"በዚህ ስፍራ ብዙ ንጹሃን ሰዎችን ገድላችኋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ ወደ አይምሮዬ አልገባም/አላሰብኩትም",
"body": "እዚህ ስፍራ \"አይምሮ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የያህዌን ሃሰብ/ፈቃድ ነው፡፡ በኤርምያስ 7፡31 ላይ ይህ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"እኔ በፍጹም ስለዚህ አስቤ አላውቅም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]