am_jer_tn/19/01.txt

18 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የቤን ሄኖም ሸለቆ",
"body": "ይህ ሰዎች ለሀሰተኛ አማልዕክት የሚሰዉበት፣ ከእየሩሳሌም ከተማ በስተ ደቡብ የሚገኝ ሸለቆ ስም ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 7፡31 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "እዩ",
"body": "\"ተመልከቱ\" ወይም \"አድምጡ\" ወይም \"ለምነግራችሁ ነገር ትኩረት ስጡ\""
},
{
"title": "ይህን የሚሰሙ ሁሉ ጆሮዎቻቸው ጭው ይላል",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ጆሮዎች… ጭው ይላሉ\" የሚለው ፈሊጥ ትርጉም እያንዳንዱ በሚሰማው ይረበሻል የሚል ነው፡፡ \"ይህንን የሰማ ሁሉ ይረበሻል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጭው ይላል",
"body": "ለዚህ ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1) \"ይጮህባቸዋል\" 2) \"ይንቀጠቀጣሉ\""
}
]