am_jer_tn/17/07.txt

10 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በውሃ ዳር እንደ ተተከለ ዛፍ ይሆናል",
"body": "በወንዝ ዳርቻ እንደ ተተከለዛፍ በያህዌ የሚታመን ሰው ሁልጊዜ ይበለጽጋል፡፡ ዝናብ በማይኖር ጊዜ አይጎዳም፡፡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ \"እርሱ በውሃ ዳር እንደተተከለ ዛፍ ይሆናል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ እና አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ድርቅ ሲሆን አይፈራም… በድርቅ አመት አይሰጋም",
"body": "ያህዌ ከወንዝ ውሃ ስለሚያገኝና በሙቀት እና ድርቅ ስለማይጎዳ ዛፍ፣ ከእነዚህ ነገሮች የተነሳም ዛፉ እንደማይፈራ አድርጎ ይናገራል፡፡ \"ድርቅ ሲሆን አይጎዳም… በድርቅ አመትም ጉዳት አይደርስበትም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]