am_jer_tn/17/03.txt

18 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሀብታችሁ እና ንብረታችሁ",
"body": "\"ሀብት\" እና \"ንብረት\" የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፤ የሚያመለክቱትም ዋጋ አላቸው ብለው የሚቆጥሯቸውን ነገሮች ነው፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዝርፊያ",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ሰዎች የሰረቋቸውን ወይም በሀይል የወሰዷቸውን ነገሮች ነው፡፡ "
},
{
"title": "ለእናንተ የሰጠኋችሁን ርስት ታጣላችሁ",
"body": "ያህዌ ምድሪቱን በቋሚነት ለይሁዳ እንደሰጠው ርስት አድርጎ ይናገራል፡፡ \"ርስት አድርጌ የሰጠኋችሁን ርስት ታጣላችሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በቁጣዬ ላይ ለዘለዓለም የሚነድ እሳት ለኮሳችሁ",
"body": "ያህዌ የቁጣውን ታላቅነት እርሱ የተቆጣቸውን እንደሚያቃጥል እሳት አድርጎ ይናገራል፡፡ \"ቁጣዬ ለዘለዓለም የሚነድ እሳት እስኪመስል ድረስ እጅግ አስቆጥታችሁኛል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]