am_jer_tn/16/14.txt

18 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነሆ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እነሆ\" የሚለው ቃል ቀጥሎ ለሚመጣው መረጃ ትኩረት እንድንሰጥ ንቁ ያነቃናል፡፡"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ መነገር በሚያበቃበት ጊዜ",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"ሰዎች ከእንግዲህ እንዲህ በማይሉበት ጊዜ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ህያው ያህዌን/ በህያው ያህዌ ህይወት",
"body": "\"የያህዌ ህያውነት እርግጠኛ የሆነውን ያህል፡፡\" ሰዎችን ይህንን አገለለጽ የሚጠቀሙት ቀጥሎ የሚናገሩት ነገር በእርግጥ እውነት መሆኑን ለማሳየት ነው፡፡ ይህ ጠንካራ/የከበረ ቃል ኪዳን የሚገባበት መንገድ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 4፡2 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ሕያው እግዚአብሔርን/በክብር እምላለሁ/\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]