am_jer_tn/16/12.txt

22 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አባቶቻችሁ፣ እንዳደረጉት፣ እያንዳንዱ ሰው",
"body": "\"አባቶቻችሁ፡፡ እነዚህን ሰዎች ተመልከቱ እናንተም እያንዳንዱ ሰው… ትመልከታላችሁ/ይደርስባችኋል\""
},
{
"title": "እንደ እልከኛ ልቡ ፈቃድ አደረገ",
"body": "ያህዌ የአንድን ሰው ድርጊት ያ ሰው በጎዳና እንደሚሄድ አድረጎ ይናገራል፡፡ እዚህ ስፍራ \"ልብ\" የሚለው ቃል የሚወክለው ሀሳብን ወይም ፍቃድን ነው፡፡ ተመሳሳይ የሆነው ሀረግ በኤርምያስ 11፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ማድረግ የሚፈልገውን ክፉ ነገር እንደ እልከኛ ልቡ ፈቃድ አደረገ\" (ዘይቤያዊ አነጋገር እና ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔን የሚሰማ",
"body": "\"አድርግ የምለውን የሚያደርግ\""
},
{
"title": "ከዚህች ምድር አስወጣችኋለሁ",
"body": "ያህዌ የሚናገረው ህዝቡን ከምድሪቱ እንደሚወረውራቸው ባለ መንገድ በሀይል ስለማስወጣት ነው፡፡ \"ይህን ምድር ለቃችሁ እንድትወጡ እና እንድትሄዱ አስገድዳችኋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በቀን እና በሌሊት",
"body": "የ\"ቀን\"እና \"ሌሊት\" የሁለቱም መጠቀስ የሚገልጸው ሁልጊዜ የሚለውን ነው፡፡ \"ሁሌም\" ወይም \"ሳያቋርጥ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜሪዝም/ከዳር እስከ ዳር/ከጽንፍ እስከ ጽንፍ)"
}
]