am_jer_tn/16/10.txt

10 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አመለካችኋቸው ወድቃችሁ ሰገዳችሁላቸው",
"body": "\"ወድቃችሁ ሰገዳችሁ\" የሚሉት ቃላት \"አመለካችሁ\" ከሚለው ጋር በመሰረቱ ተመሳሳይ ነው፤ ደግሞም ሰዎች በአምልኮ ጊዜ ሚኖራቸውን የሰውነት አቋም ይገልጻል፡፡ እግዚአብሔር በመሰረቱ ተመሳሳይ የሆነውን ነገር ሁለት ጊዜ የተናገረው ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]