am_jer_tn/15/19.txt

42 lines
3.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እንደ አፌ ትሆናለህ",
"body": "ኤርምያስ ከያህዌ አፍ ጋር የተነጻጸረው የእርሱን መልዕክት ስለሚናገር ነው፡፡ \"ለእኔ ትመሰክራለህ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አንተ ራስህ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"አንተ ራስህ\" የሚለው ተውላጠ ስም የዋለው መልዕክቱ በተለይ ለኤርምያስ እንደ ተሰጠ ትኩረት ለማድረግ ነው፡፡ (ደጋጋሚ ተውላጠ ስሞች)"
},
{
"title": "ለዚህ ህዝብ እንደማይደፈር የነሐስ ግድግዳ ",
"body": "ያህዌ ኤርምያስን ከግድግዳ ጋር የሚያነጻጽርበት ምክንያት ሰዎች እርሱን ማሸነፍ ስለማይችሉ ነው፡፡ \"እንደ ነሐስ ግርግዳ ጠንካራ አደርግሃለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በአንተ ላይ ጦርነት ያደርጋሉ",
"body": "ይህ የሚገልጸው ሰዎች ከኤርምያስ ጋር እርሱ አንድ ሰራዊት የሆነ ያህል ጦርነት እንደሚያውጁበት ነው፡፡ \"በአንተ ላይ ይነሳሉ\" ወይም \"ይቃወሙሃል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ማዳን እና መታደግ",
"body": "\"ማዳን\" እና \"መታደግ\" የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው እግዚአብሔር የገባውን ቃል ኪዳን ያጎላሉ፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አንተን ከ…ይታደግሃል… ደግሞም ከ…ይቤዥሃል",
"body": "እነዚህ ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፤ ደግሞም በአንድነት ሆነው እግዚአብሔር የሚያደርገውን ጥበቃ ለማጉላት ውለዋል፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የክፉዎች እጅ…የጨካኝ አምባገነኖች እጅ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እጅ\" የሚለው ቃል የዋለው ቁጥጥርን ለመግለጽ ነው፡፡ \"የክፉዎች ጭካኔ/ቁጥጥር… የጨካኝ አምባገነኖች ቁጥጥር\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጨካኝ",
"body": "ይህ ክፉ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ \"ክፉ ሰዎች\" ወይም \"ክፉ የሆኑ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጨካኝ አምባገነኖች",
"body": "ለሚገዛቸው ሰዎች አንዳች ወዳጅነት የማያሳይ ፍጹም መታዘዝን ብቻ የሚጠይቅ መሪ"
}
]