am_jer_tn/15/15.txt

26 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ለያህዌ እንዲህ አለ"
},
{
"title": "አንተ ታጋሽ ነህ፣ ነገር ግን እኔን እንዲወስዱኝ/እንዲገድሉኝ አትፍቀድላቸው",
"body": "ኤርምያስ ያህዌን የእርሱን ጠላቶች ኃጢአት እንዳይታገስ ይጠይቃል፡፡ \"ውሰደኝ\" የሚለው ሀረግ የሚያመለክተው የእርሱን ወደ ሞት መሄድ ነው፡፡ \"እባክህ እነርሱን መታገስህ ደግሞም እነርሱ እኔን እንዲገድሉ ፈቃድህ አይሁን\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ እና ዩፊምዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚሉትን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቃሎችህ ተገኝተዋል",
"body": "ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ \"መልዕክትህን አድምጫለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ በልቼዋለሁ",
"body": "ኤርምያስ የያህዌን መልዕክት ስለ መስማት እና መረዳት እንደ ተመገበው ምግብ አድርጎ ይናገራል፡፡ \"መልዕክትህን ተረድቼዋለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የልቤ ደስታ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ልብ\" የሚወክለው የአንድን ሰው ስሜቶች እና የሚሰሙትን ስሜቶች ነው፡፡ \"ከሁሉም ይልቅ ይበልጥ የምወደው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እኔ የአንተን ስም ተሸክሜያለሁ",
"body": "\"እኔ አንተን እንዳገለገልኩ ሰዎች ያውቃሉ\" "
}
]