am_jer_tn/15/03.txt

26 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ያህዌ አንዳንዶቹን ወደ ሞት፣ አንዳንዶቹን በሰይፍ እንዲሞቱ፣ አንዳንዶቹ በረሃብ እንዲሞቱ፣ ደግሞም አንዳንዶቹ ምርኮኞች እንዲሆኑ ተናገራቸው፡፡"
},
{
"title": "እኔ ለአራት አይነት ወገን አደርጋቸዋለሁ",
"body": "ይህ ማለት ያህዌ ህዝቡን እንዲያጠፉ አራት ወገኖችን በአንድነት ይልካል፡፡ \"እነርሱን ያጠፉ ዘንድ አራት ወገኖችን እልካለሁ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይህ የያህዌ አዋጅ/ትዕዛዝ ነው",
"body": "ያህዌ ስለ ራሱ በስሙ የሚናገረው/የሚምለው የተናገረው ነገር እርግጠኛ መሆኑን ለመግለጽ ነው፡፡ ይህ በኤርምያስ 1፡8 ላይ እንዴት እንደ ተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ \"ያህዌ ያዘዘው ይህንን ነው\" ወይም \"እኔ ያህዌ ያዘዝኩት ይህንን ነው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰይፍ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ሰይፍ\" የሚያመለክተው የጠላትን ወታደሮች ነው፡፡ \"የጠላት ወታደሮች\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡"
},
{
"title": "እነርሱን…አደራጋቸዋለሁ",
"body": "እዚህ ስፍራ \"እነርሱ\" የሚለው ቃል የሚያመለክተው የይሁዳ ሰዎችን እንጂ በቀደመው ሀረግ የተዘረዘሩትን አራቱን ወገኖች አይደለም"
},
{
"title": "ምናሴ በኢየሩሳሌም… ከፈጸመው የተነሳ ",
"body": "ምናሴ በኢየሩሳሌም ብዙ ክፉ ነገሮችን ያደረገ በጣም ክፉ ንጉሥ ነበር፡፡ \"ምናሴ በኢየሩሳሌም… ከፈጸማቸው ክፉ ነገሮች የተነሳ\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]