am_jer_tn/15/01.txt

34 lines
2.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡",
"body": "ኤርምያስ ወደ ያህዌ ጸለየ"
},
{
"title": "በእኔ ፊት ቢቆሙ እንኳን፣ ለዚህ ህዝብ አልራራም",
"body": "ይህ የሚያመለክተው ያህዌ ህዝቡን እንዲያድን እንደሚለምኑ ነው፡፡ \"ይህንን ህዝብ እንዳድን በፊቴ ቢቀሙ እንኳን፣ እኔ ለእነርሱ አልራራም\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ከእኔ ይርቁ ዘንድ ከፊቴ አስወጣቸው",
"body": "ያህዌ ለነገሩ ትኩረት ለመስጠት ህዝቡን ከእርሱ የማራቅን ሀሳብ ደግሞ ይናገራል"
},
{
"title": "እነዚያን የተውኳቸውን",
"body": "\"እንዲርቁ እኔ ያንን የወሰንኩባቸውን\""
},
{
"title": "ወደ ሞት መነዳት/መሄድ አለባቸው",
"body": "ይህ የተነገረው ሞት ሰዎች ሊሄዱ እንደሚችሉበት ቦታ ተደርጎ ነው፡፡ \"መሞት ይገባቸዋል\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለሰይፍ የተመደቡት ወደ ሰይፍ መሄድ አለባቸው",
"body": "እዚህ ስፍራ \"ሰይፍ\" የሚወክለው ጦርነትን ነው፡፡ \"ለ ሰይፍ\" የተመደቡ ማለት እግዚአብሔር በጦርነት ውስጥ እንዲሞቱ የወሰነባቸው ማለት ነው፡፡ \"እኔ በጦርነት እንዲሞቱ የወሰንኩባቸው ለሞት ወደ ጦርነት መሄድ አለባቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለረሃብ የተመደቡት ወደ ረሃብ መሄድ አለባቸው",
"body": "ይህ ማለት ያህዌ እነዚህ በረሃብ እንዲሞቱ ወስኖባቸዋል፣ እናም እነዚህ ቃላት በረሃብ መሞትን \"ረሃብ\" ሰዎች የሚሄዱበት ስፍራ አድርጎ ይገልጻል፡፡ \"በረሃብ እንዲሞቱ የወሰንኩባቸው፣ ሄደው በረሃብ መሞት አለባቸው\" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ ምርኮ መነዳት/መሄድ አለባቸው",
"body": "\"ወደ ምርኮኝነት መሄድ አለባቸው/መማረክ አለባቸው\""
}
]