am_jer_tn/14/19.txt

10 lines
587 B
Plaintext

[
{
"title": "የፈውስ ጊዜ",
"body": "ግልጽ የሆነው መረጃ ሊቀርብ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የፈውስ ጊዜን ተስፋ አደረግን” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እግዚአብሔር ሆይ፥ በአንተ ላይ ኃጢአትን ሠርተናልና ክፋታችንንና የአባቶቻችንን በደል እናውቃለን ",
"body": "“እግዚአብሔር ሆይ፣ እኛ የሰራነውን ኃጢአትና የአባቶቻችንን በደል እናውቃለን”"
}
]