am_jer_tn/14/10.txt

34 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ፡- ",
"body": "ኤርምያስ እግዚአብሔር ሕዝቡን ብቻቸውን እንዳይተዋቸው ይጸልያል ደግሞም እግዚአብሔርን ይጠይቃል፡፡"
},
{
"title": "መቅበዝበዝን ይወድዳሉ",
"body": "“ከእኔ ርቀው ሄደው መቅበዝበዝን ይወድዳሉ፡፡” ይህ የሚናገረው ለእግዚአብሔር ታማኞች ስላልሆኑ እርሱን ስለማይታዘዙት ሕዝብ ነው፣ ሕዝቡን እርሱ ከሚኖርበት ቦታ ርቀው በመሄድ እንደተቅበዘበዙ አድርጎ ገልጦአቸዋል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እግራቸውንም አልከለከሉም",
"body": "እዚህ ላይ ሕዝቡ ከእግዚአብሔር ርቀው መሄዳቸውን አጽንዖት ለመስጠት “እግሮቻቸው” በሚለው ቃል ተገልጸዋል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ራሳቸውን አልጠበቁም” (ወካይ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ያስባል",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ያስታውሳል” ወይም “አይረሳም” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስለ፤ በ … ስም",
"body": "“መደገፍ” ወይም “መርዳት”"
},
{
"title": "ማልቀስ",
"body": "በሃዘን ምክንያት በታላቅ ጩኸት ማልቀስ"
},
{
"title": "ለእነርሱ ፍጻሜ አበጅላቸዋለሁ",
"body": "ይህ ለስላሴ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እነርሱ እንዲሞቱ አደርጋቸዋለሁ” (ለስላሴ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሰይፍ",
"body": "እዚህ ላይ ጦርነት “በሰይፍ” ተወክሏል፣ ሰይፍ በውጊያ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውል የተለመደ መሳሪያ ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጦርነት” ወይም “በውጊያ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)"
}
]