am_jer_tn/13/01.txt

26 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የተልባ እግር",
"body": "በጣም ቀጭንና ስስ የሆነ ልብስ"
},
{
"title": "መታጠቂያ",
"body": "ሰዎች ከልብሳቸው በታች የሚለብሱት፣ የውስጥ ልብስ"
},
{
"title": "ወገብ",
"body": "ብዙ ጊዜ ቀጭንና ጠባብ የሆነው በዳሌና በደረት መካከል ያለው የሰው አካል መካከለኛው ክፍል"
},
{
"title": "በመጀመርያ በውኃ ውስጥ አትንከረው ",
"body": "“አትጠበው ወይም እርጥበት አታስነካው"
},
{
"title": "ለሁለተኛም ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ",
"body": "“የእግዚአብሔር ቃል መጣ” የሚለው ፈሊጥ ሲሆን ከእግዚብሔር ዘንድ የመጣውን ልዩ መልእክት ለማስተዋወቅ የሚጠቅም ነው፡፡ ይህንን በኤርምያስ 1:4 ላይ እንዴት እንደተረጎምኸው ተመልከትና እንደ አስፈላጊነቱ ማንኛውንም ለውጥ አድርግ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ለሁለተኛ ጊዜ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፡-“ ወይም “እግዚአብሔር ይህን ሁለተኛውን መልእክት ለእኔ ተናገረኝ፡-“ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የዓለት ንቃቃት",
"body": "በውስጡ አንድ ነገር ለማስቀመጥ የሚበቃ በአለት መካከል ያለ ክፍት ቦታ ወይም በአለት ላይ ያለ ስንጥቅ"
}
]